የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና ስራተኞች ጳጉሜ -2-“የማንሰራራት ቀንን”በመዘከር ለሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ መስማማታቸው ተገለጸ ።

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት /ጳጉሜ 02/2018 ዓ.ም

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አመራርና ሠራተኞች “ጤና በውጤት ወደ ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የሚከበረውን የማንሰራራት ቀንን በማስመልከት፣ የሀዋሳ ከተማን ውበትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ እንዲሁም ለነዋሪዎቿ ምቹ እንድትሆን እየተከናወነ ላለው የሀዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመለገስ ተስማምተዋል።

በውይይት መድረኩ ላይ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮች፣ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች በሙሉ ተገኝተዋል ።

የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ጳጉሜ 02/2018 ዓ/ም

ሀዋሳ

ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች

👇👇👇👇 ይመልከቱ

ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794

Web site: sphi.gov.et/emergency

Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173

Telegram: https://t.me/c/1865772308/1

Email:- admin@sphi.gov.et

See less

Similar Posts

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *