መልካም የእናቶች ቀን!
የእናት ጤና የማህበረሰብ፣ የሀገር ጤና!
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ግንቦት 02/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ
ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት:
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: sphi.gov.et/emergency
See less
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የእናት ጤና የማህበረሰብ፣ የሀገር ጤና!
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ግንቦት 02/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ
ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት:
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: sphi.gov.et/emergency
See less

በኮንፎራንሱም የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ክቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ ተገኝተዋል ፡፡ ከቡር አቶ አሸናፍ ኤልያስ እንዳሉት “ጠንካራ አደረጃጀት ሲፈጠር ጠንካራ ፓርቲ ይፈጠራል፡፡ ጠንካራ ፓርቲ ሲፈጠር ጠንካራ መንግስት ይኖራል፡፡” ስለዚህ የፓርቲ ስራ ማጠናከር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው፡፡

ከትላንት ጀምሮ የተለያዩ አጀንዳዎችን ሲመሩ የቆዩት ክብርት የጤና ሚኒስትሯ በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ ጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ ጎብኝተዋል። በዚህ ጉብኝት በክብርት ሚኒስትሯ የተጎበኙ ጤና ተቋማት መካከል የሀዋሳ ሪፈራል ሆስፒታል ፣ አዳሬ አ/ሆስፒታል ፣ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና የሚሊኒየም ጤና አ/ጣቢያ ይጠቀሳሉ ። በታዩት ጤና ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶች ፥ የበሽታ መከላከል…

————————— ክቡር ዶ/ር አየለ ተሾመ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ይህ ለጤናው ሴክተር ትልቅ እገዛ ሊያደርግ የሚችለው ፕሮግራም መጀመርና የክፍሉ መቋቋም በሀገር አቀፍ ደረጃ የማሕበረሰብ ጤና እርምጃዎች መረጃን ለማመንጨት እና ለመተንተን ብሎም ለመተርጎም፣ ለመጠቀም እና ለማጋራት እንደሚያስችል አስረድተዋል። ክቡር የጤና ሚኒስትር ዴኤታው አያይዘውም…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ አገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ዝግጁነት ለማጠናከር ይቻል ዘንድ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር የመግቢያና መውጫ የጤና ቁጥጥር ባለሙያዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የጤና ልየታ፣ የቁጥጥር፣የቅኝት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ተግባራዊ ልምምድ አካሄዱ፡፡ የተግባር…

ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጥቅምት 17/2018 ዓ.ም ለህብረተሰብ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ በመስጠት ለወረርሽኝ የማይበገር የጤና ስርዓት መገንባት እንደሚገባ የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት “የማይበገር የህብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ስርዓት ለክልላችን ብሎም ለብሔራዊ ጤና ደህንነት” በሚል መሪ ቃል ባካሄደው አመታዊ ጉባኤ ላይ ተገልጿል። በመድረኩ ላይ ከ2017 በጀት አመት ዕቅድ…

ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም ሲዳማ ብ/ክ/መ/ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሮት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆን የሲዳማን ክብር እና ኩራት ከፍ ያደረገው ሲዳማ ቡና ክለብ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሲደርስ በደማቅና በአይነቱ ልዩ የጀግና አቀባበል ለመቀበል የዝግጅት እንቅስቃሴ በሀዋሳ ከተማ አድርጓል። የሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሀምሌ 6/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ይመልከቱ ነፃ የስልክ…