
Similar Posts

በአፍሪካ ስለተከሰተው ኢቦላ ቫይረስ በሽታ እና በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች
Byadminግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም #Ebola የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በግንቦት 09 ፣ 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ በቡንዲቡግዮ (Bundibugio) ቫይረስ ዝርያ የሚመጣ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ያሳወቀ ሲሆን እስከ ትላንት ግንቦት 16፣ 2018 ድረስ በእነዚሁ ሀገራት በአጠቃላይ ከ101 በላይ የሚሆኑ በላቦራቶሪ የተረጋገጡ ታማሚዎች እና ከ900 በላይ ንክኪ ያላቸው…

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን !
Byabzየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት መያዝያ 2/2018ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://www.sphi.gov.et/

የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ዝግጁነት ቅኝትና ምላሽ ስራዎችን በማህበረሰብ ደረጃ ለመተግበር የሚያስችል “Community PHEM” የተሰኘው ኢኒሸቲቭ ላይ ምክክር ተካሄደ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የ”Community PHEM ” ኢኒሸቲቭን በማህበረሰብ ደረጃ ለማስፈጸም የሚያስችል ምክክር አካሄደ። ምክክሩ ከክልል ጤና ቢሮ የጤና ኤክስቴንሽን አስተባባሪዎች፣ ከክልል የሕብረተሰብ ጤና አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ዳይሬክተሮች እና የጤና ትምህርት እና ተግባቦት ባለሙያዎች ጋር የተካሄደ ሲሆን በማህበረሰብ ደረጃ የድንገተኛ ጤና አደጋ ዝግጁነት እና ምላሽ አቅም ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ነበር።…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምልክቶች
Byadmin#MarburgVirus For more information, please contact the Sidama Public Health Institute: Toll-Free Number: 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

የጤናውን ሴክተር አንድ እርምጃ ወደፊት ሊያራምደው የሚችል ለበሽታ ቅኝትና ምርምር አገልግሎት የሚውል የተቀናጀ የተላላፊ በሽታ ተዋስያን የዘረ-መል ምርመራ እና ባዮኢንፎርማቲክስ ፕሮግራም ስራ ሊጀመር መሆኑ ተገለጸ፡፡
Byadmin————————— ክቡር ዶ/ር አየለ ተሾመ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ በዛሬው እለት በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስብሰባ አዳራሽ በመገኘት በፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ይህ ለጤናው ሴክተር ትልቅ እገዛ ሊያደርግ የሚችለው ፕሮግራም መጀመርና የክፍሉ መቋቋም በሀገር አቀፍ ደረጃ የማሕበረሰብ ጤና እርምጃዎች መረጃን ለማመንጨት እና ለመተንተን ብሎም ለመተርጎም፣ ለመጠቀም እና ለማጋራት እንደሚያስችል አስረድተዋል። ክቡር የጤና ሚኒስትር ዴኤታው አያይዘውም…
የካውንት ዳውን 2030 ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀምሯል
Byadmin———————- የዘላቂ ልማት ግቦችን (Sustainable Development Goals 2030 /SDG/) መነሻ በማድረግ በመላው አፍሪካ የሚገኙ የጤና መረጃዎችን፣ የእናቶች እና የህፃናት ጤና አፈጻጸምን ለመገምገም የተዘጋጀው “ካውንትዳውን 2030” (Countdown 2030) የተሰኘው አህጉራዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ከ36 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የጤና ሚኒስቴር የስራ ኃላፊዎች፣ የፖሊሲ አውጪዎች፣ ተመራማሪዎች እና የአለም አቀፍ…
