
Similar Posts
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የፓንደሚክ ፈንድ የቦርድ ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ
Byadmin__________ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የፓንደሚክ ፈንድ የበላይ ቦርድ ተባባሪ ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የፓንደሚክ ፈንድ ዝቅተኛና መካከለኛ ገቢ ያላቸዉ አገራትን አቅም በመገንባት ድንገተኛ የጤና አደጋ ክስተቶችን ለመከላከል፣ ለመለየትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንዲቻል በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተቋቋመ መሊቲላተራል ፋይናንሲንግ አሰራር ሲሆን ሚኒስትሯ በአዲሱ ኃላፊነታቸው ዓለም አቀፍ አጋርነቶች እንዲጠናክር እና አገራት ወረርሽኞችን ለመከላከል ለሚያደርጉት ኢንቨስትመንት የሚሰጠውን…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንነት፣ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ዘዴዎች
Byadmin#MarburgVirus

በዛሬው ቀን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና ፣ የማህበራዊ ልማት ፤የባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት የሲዳማ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል።
Byadminበኢንስቲትዩቱ ከተጎበኙት የስራ ክፍሎች መካከል በክልሉ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ በተለይም ድንገተኛ አደጋዎችና ወረርሽኞችን ቅድመ ትንበያ መከላከልና ለመቆጣጠር እየተሰራና እየተመራ ያለበትን ሁኔታ፣ የክልሉ Reference ላቦራቶሪ ፣በኢንስቲትዩቱ የድጂታል መረጃ አያያዝ፣ የድጅታል ላይብረሪ እና ኢንስቲትዩቱ የተቋቋመለትን አላማን ለማሳካት እያካሄደ ያለውን ተግባር፣ ለተገልጋዮችና ለሰራተኞች ያለውን አመቺነት እና ጽዱነት ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና…

ወባን በጋራ እንከላከል!!
Byadminየመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት

ኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ መሳሪያዎችን ድጋፍ አደረገ
Byadmin—————— ኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የክልል ላቦራቶሪዎችን የሚሰጡትን የላቦራቶሪ አገልግሎት ተደራሽ እና ጥራቱን የጠበቁ እንዲሆኑ ለማስቻል ግምታቸው 158 ሚሊየን ብር የሚጠጉ የተለያዩ የላቦራቶሪ መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ። የድጋፉ ዋና ዓላማው የሕብረተሰብ የጤና ችግር የሆኑት ተህዋሲያን የመለየት አቅምን ማሳደግ፣ የመረጃ ቅብብሎሽን ማዘመን፣ የላቦራቶሪ ምርመራ ተደራሽ ላልሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያግዙ የትሪፕል ፓኬጆች…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ መንግስት ለሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የአምቡላንስ መኪና እና 10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ
Byadminሜሪጆይ ኢትዮጵያ ሀዋሳ ማዕከል የኩላሊት እጥበት ህክምና መስጫ ማዕከል አስመረቀ። የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የኢፌዲሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ናቸው የኩላሊት እጥበት ማዕከሉን መርቀው በይፋ ስራ ያስጀመሩት። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የማዕከሉን ባለራዕይ እና መስራች ያላቸውን የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራችና ስራ አስኪያጅ ሲስተር ዘቢደር ዘውዴ…
