
Similar Posts

የሕዳሴ ግድብ መመረቁን በማስመልከት በሲዳማ ክልል ደማቅ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
Byadmin ሀዋሳ፣መስከረም 13/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት በክልሉ በሀዋሳ ከተማ መስቀል አደባባይ እየተካሄደ የሚገኘው የደስታ ድጋፍ ሰልፍ ”በአንድነት እንችላለን፣የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ምልክት ነው፣የህዳሴ ግድባችን የብልጽግና ችን ማህተም ነው፣የህዳሴ ግድቡን መጨረስ የድል ሽልማት መጎናጸፍ ነው” በሚሉና በተለያዩ መፎክሮች የታጀበ ነው። በድጋፍ ሰልፉ በክልሉ በየደረጃው ከሚገኙ መዋቅሮች የተወጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች…

የ2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መዝጊያና የ2017 የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት መክፈቻ ስነስርዓት የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የስርትፊከት ተሽላሚ ሆነዋል።
Byadminለዝህ ለበጎ ተግባር አስተዋጽኦ ያደረጋችሁ የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!

በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የብልጽግና ህብረት 3ኛ ዙር የአባላት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነዉ።
Byadminግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሀዋሳ “ጥራት ባለው አባልና በጠንካራ አደረጃጀት የቤተሰብ ብልፅግና ለማረጋገጥ እንተጋለን!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ባለዉ 3ኛው ዙር የአባላት ኮንፍረንስ የቢሮዉ አመራር፣ አባላትና ደጋፊዎች በመሳተፍ ላይ ናቸዉ። በኮንፍረንሱ የብልፅግና ህብረቱ የ2017 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 1/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ…

በክልላችን የሚገኙ የመንግስት ሆስፒታሎች በሙሉ የላቦራቶሪን ጥራት ለማሻሻል የSLMTA ትግበራ ውስጥ መግባታቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከሆስፒታል ለተወጣጡ ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የላቦራቶሪ ጥራት ለማሻሻል ”SLMTA(Strengthening Laboratory Managment Toward Accreditation)” በሚል ርዕስ ከጥር 13/2018ዓ/ም ጀምሮ ስሰጥ የነበረ ስልጠና ተጠናቀቀ። በኢንስቲትዩቱ የላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በአጠቃላይ ውይይት እንደገለጹት በክልላችን ውስጥ የምገኙ ሆስፒታሎች በሙሉ SLMTA በመተግበር የላቦራቶሪ ጥራት እንዲያሻሽሉ እንደተደረገ እና በዚህ አመት አዳድስ ተቋማት ወደ ISO 15189:2022 እውቅና የምመጡ…

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መሠረታዊ ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዕቅድ የፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በክልሉ ባለፉት ጊዜያት ከክልል ማዕከል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው ዕለት በክልሉ ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ መ/ቤቶች ደረጃ የሚገኙ አባላትና ደጋፊ ፐብሊክ ሰርቫንት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክቡር…
