
Similar Posts

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲትዩት አዘጋጅነት በውቢቷ ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት 10ኛዉ ሀገር አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ (PHEM Forum) ፎረም ተጀመረ
Byadminጥር 30/2017 ዓ.ም ፤ ሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሀገር ደረጃ በየአመቱ የሚካሄደው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ሲካሄድ የቆየ ሲሆን 10ኛው ደግሞ በሲዳማ ክልል አዘጋጅነት እየተካሄደ ይገኛል። ፎረሙን በንግግር የከፈቱት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በንግግራቸው ፥ ባለፉት ጊዜያት አለማችን ብሎም ሀገራችንን ጤና የሚፈታተኑ በርካታ ተፈጥሮአዊ እና ሰው ሰራሽ ድንገተኛ…

ለወረርሽኝ ምላሽ ዝግጁ የሆኑ ተቋማትን ማዘጋጀት የጤናውን ዘርፍ ለማጠናከር ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡
Byadminበድንገት ለሚከሰቱ ልዩ ልዩ ወርረሽኞች አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ይቻል ዘንድ ለወረረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ተቋማትን ዝግጁ ማድረግ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ክቡር ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ላለፉት ሁለት አመታት በአዲስ አበባ፤ በሲዳማ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በ197 የጤና ተቋማት ላይ ሲተገበር የቆየውን “ለወርረሽኝ ዝግጁ የሆነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አሀድ ፕሮግራም”…

ጤናማና አምራች አህጉር እንድትኖረን ኢትዮጵያ ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና ጋር ትብብሯን አጠናክራ ትቀጥላለች – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
Byadmin********** በኮንጎ ሪፐብሊክ፣ ብራዛቪል እየተካሄደ ባለው 74ኛው የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣና መድረክ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። በታንዛኒያ አቅራቢነት የተወዳደሩት ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት ንዱጉሊሌ አባል ሀገራት ከሰጡት ድምጽ አብላጫውን በማግኘት ቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር በመሆን ተመርጠዋል። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፥ ዶ/ር ፎስቲን ኤንግልበርት…


በጤና አገልግሎት ዘርፍ የሲዳማ ክልልን የተሞክሮ ማዕከል ለማድረግ እየተሠራ ይገኛል። አቶ ደስታ ሌዳሞ
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ “የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እመርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች” በሚል መሪ ቃል ዓመታዊ ጉባኤውን ዛሬ በሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ። ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እንዳሉት እንደሀገር የጀመርነውን ብልፅግና ለማረጋገጥ ጤናማ እና አምራች ዜጎችን ማፍራት ልዩ ትኩረት የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው። በክልሉ ሰብዓዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ ባለፉት…

ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ትብብርን ለማጠናከር የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
Byadmin__________ በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር እና በሩሲያ የሸማቾች መብት ጥበቃ እና የሰብአዊ ደህንነት ክትትል አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነቱ ተፈርሟል። ፊርማው የተካሄደው ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያ-አፍሪካ ለድንገተኛ የጤና አደጋዎች ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኖች ልምምድ እና አውደ-ጥናት መርሃ-ግብር ጎንዮሽ ሲሆን፤ በጤና ድንገተኛ አደጋዎች ላይ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ስምምነት ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ኢትዮጵያን ወክለው፣…




