በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016

የመክፈቻ ንግግር በማድረግ የውይይት መድረክ ያስጀመሩት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ የኤች አይ ቪ ሥርጭትን ለመግታት እየተሰሩ ያሉ የቅኝት ሥራዎች አበረታች መሆኑን ጠቅሰው በተለይ ተጋላጭ የሆኑ ማህበረሰብ አባላት ላይ የበለጠ ትኩረት ተሰጥቶ መሠራት እንደሚጠብቅ አሳስበዋል። በመቀጠልም የ9 ወር የኤች አይ ቪ ሰርቪላንስ ሪፖርት ዶ/ር አፌንሻ አመሎ ካቀረቡ በኋላ ጠንካራ…

የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታትና የላቦራቶሪ ምርመራ ጥራትን ለማሻሻል ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ እንደገለጹት፦ ስልጠናው ባለሙያዎች ጥራቱን የጠበቀና ትክክለኛ የላቦራቶሪ ምርመራ በማከናወን የህብረተሰቡን ጤና አገልግሎት እንዲያሻሽሉ ያለመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የወባ…

በመድረኩ ላይ የተገኙት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና እንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ሲሆኑ የሰባት ወር ዕቅድ አፈፃፀምን በተመለከተ ኢንስቲትዩቱ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቁመው የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ከመከላከልና ከመቆጣጠር አኳያ ሰፊ የመከላከል ተግባራት የተከወኑ መሆናቸውንና ከተከሰተም በኋላ ምላሽ በመስጠት ረገድ በርካታና ዘርፈ-ብዙ ተግባራት እንደተተገበሩ ገልፀዋል። ከዚህም በተጨማሪ የዓለም የሴቶች ቀንን በተመለከተ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተሳትፎና…

ከተሰሩ ስራዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልል ሤክተር መ/ቤቶች 1ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና የሠርተፊኬት ተሽላሚ በመሆኑ!! እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!!

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

የአፈጻጸም ግምገማው መድረክ ተሳታፊዎች ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አጋር ድርጅቶች ሲሆኑ ፧ በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየዕለቱ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ…