
Similar Posts

የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
Byadminነሐሴ 29/2018 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት/ሀዋሳ __________ ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ ወረት እና ዘመናዊ አቅምን ያጣመረውን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ የተመለከቱት የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የሕብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት መሆኑን ገልጸዋል፣ ተቋሙም በወረርሽኝ ልየታ፣ በበሽታ ክትትልና ምላሽ፣ በላብራቶሪ፣ በምርምር፣ በዲጂታላይዜሽን እና በጤና ስጋት ዝግጁነት…

የስልጠና ኮርስ በመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች
Byadminበመጀመሪያ አሀድ ጤና ተቋማት ለሚሰሩ የጤና ባለሞያዎች በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ በጤና ሚኒስትር የተዘጋጀ የበይነ መረብ የስልጠና ኮርስ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀምና የስልጠና ኮርሱን በማጠናቀቅ የሲፒዲ ሰርተፍኬት ያግኙ! A free short online course on MVD for health care workers based in primary health care units Complete the course to get a CPD-accredited Certificate! Website: moh.gov.et…


የማርበርግ ቫይረስ ምላሽን ለማሳደግ የሚረዳ የሙከራ ክትባት ለተጋላጭ የማህበረሰብ ክፍሎች ሊሰጥ ነው
Byadmin___________ የማርበርግ ቫይረስ ምላሽ ለመስጠት የሚደረገውን ጥረት የሚደግፍ 2,500 የማርበርግ ቫይረስ የሙከራ ክትባት ከአሜሪካ መንግስት በድጋፍ የተገኘ ሲሆን፤ ክትባቱን ለኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የአሜሪካ በኢትዮጵያ አምባሳደር አርቪን ማሲንጋ አስረክበዋል። ክትባቱ በአርማወር ሃንሰን የምርምር ተቋም በሚመራ ፈጣን የደረጃ 2 ክሊኒካዊ ሙከራ ተደርጎለት ጥቅም ላይ እንደሚውል የገለጹት ክትባቱን የተረከቡት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ሲሆኑ፣ የምርመራ ተቋሙ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የላቀ ሊሆን እንደሚገባ ተገለፀ፡፡
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 30/2018 ዓ/ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለሀይማኖት ተቋማት በማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በድሉ ባዴጎ ባስተላለፋት መልዕክት የማርበርግ ቫይረስ በሀገራችን መከሰቱ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን አስቀድሞ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በርካታ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል። አቶ በድሉ አክለውም ስራውን…

የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ባለሙያዎች የኢቦላ በሽታ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተግባር ልምምድ (Simulation exercise) አካሄዱ፡፡
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በተጓዦችና ድንበር ጤና ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነት በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ አገራት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል ዝግጁነት ለማጠናከር ይቻል ዘንድ በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር የመግቢያና መውጫ የጤና ቁጥጥር ባለሙያዎች በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የጤና ልየታ፣ የቁጥጥር፣የቅኝት ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ተግባራዊ ልምምድ አካሄዱ፡፡ የተግባር…
