
Similar Posts

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminህዳር 12/ 2018 በተጨማሪም በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው ታማሚ ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia November 21/ 2025 #MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin:…

ዛሬ በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልላዊ ጤና መረጃ አስተዳደርና ቅመራ ማዕከል በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡
Byadminዛሬ 28/05/2016 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ዳይሮክቶሬት በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት (Data campaign and implementation workshop) ተካሂዷል::የዕለቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ ናቸው፡፡ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና…

“በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት ስልጠና መሰጠት ተጀመረ
Byadminሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የጀርመን ተራድኦ ድርጅት ማለትም የGIZ ፕሮጀክት የሆነውን “National Information platform Nutrition (NIPN) ፕሮጀክት ኃላፊዎችን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ።
Byadminከዚህ በፊት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና ከ”National Information Platform Nutrition (NIPN)” ፕሮጀክት ጋር በትብብር ለመስራት የጋራ ስምምነት መፈራረማቸውና በክልል ደረጃ ይህ ፕሮግራም መጀመሩ ይታወሳል፡፡ ይህንን ለማጠናከርና የተለያየ ልምድ ልውውጥና ተሞክሮ ለመውሰድ ከዛምቢያ፤ ከኒጀር እና እና ከኢትዮጵያ የፕሮጀክቱ ኃላፊዎች በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመገኘት ሰፊ ውይይትና ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ በውይይቱ በሲዳማ ክልል ሕብረተስብ…

ኢንስቲትዩቱ ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፖሊሲ ስትራቴጂ እና ፕሮጀክት አመራር እና ክትትል በተመለከተ ስልጠና ሰጠ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከቶኒ ብሌየር ኢንስቲትዩት ፎር ግሎባል ቼንጅ (Tony Blair Institute for Global Change [TBI]) ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና ስራ አመራር የአቅም ግንባታ ፕሮግራም አካል ከሆነው አንዱ የዴሊቨሪ ሜካኒዝምስ ስልጠና ለኢንስቲትዩቱ አመራር አባላት ከሰኔ 14-15/2016 ዓ.ም ሰጠ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ:- ይህ ስልጠና ኢንስቲትዩቱ የሚያከናዉናቸው ዘርፈ ብዙ ስራዎችን በተቀናጀ መልኩ በይበልጥ…

