ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሰን !
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መያዝያ 2/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
መያዝያ 2/2018ዓ/ም
ሀዋሳ
ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: https://www.sphi.gov.et/
————————— በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ የሕብተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳየሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ ዶ/ር ሳሮ አብደላ እና ዶ/ር መልካሙ አብቴ በጋራ በመሆን ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች እና ለሚዲያ አካላት ኢንስቲትዩቱ የተመሰረተበትን መቶኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል ከመጪው ሐምሌ 9 እስከ 11/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታውቀዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሰኔ 5/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ የህዝብ ግንኙነትና የጤና ተግባቦት ስራዎችን ማጠናከር ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ ከዞንና ከወረዳ የጤና ትምህርት ባለሙያዎች ጋር አካሂዷል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ሀላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የማህበረሰቡን የበሽታ ተጋላጭነት ለመቀነስና ጤናማና አምራች ዜጋ የመፍጠር ራዕይን እውን ለማድረግ የማህበራዊ ባህሪ ለውጥ ተግባቦት…

Ethiopia has officially launched the National Action Plan for Health Security (2024/25–2028/29) and the National One Health Strategic Plan (2025–2029) at a high-level ceremony held in Addis Ababa on October 1, 2025. The event brought together senior government officials, representatives from key sectors, development partners, and donors. Opening the ceremony on behalf of the Ministry…

Ethiopia Launches the First Regional Action Plan for Health Security —————————— በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክልላዊ የጤና ደህንነት የዕቅድ አቅም ግንባታ ማስጀመሪያ አውደ ጥናት በሲዳማ ክልል በይርጋለም ከተማ ከነሀሴ 26 – 28/2017 ዓ.ም ተካሄደ። ይህ የክልላዊ የጤና ደህንነት ዕቅድና ትግበራ በአቅም ግንባታ ሂደት ውስጥ የስርዓት አስተሳሰብን እንደሚያሳድግ የሚጠበቅ ሲሆን፣ ዕቅዱ ከአለምአቀፍ እና ከሀገር አቀፍ ደረጃ የተሻሉ ተሞክሮዎችን…

።።።።።።።።።።።።።።። የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ አለም አቀፍ ስታንዳርድ (ISO 15189:2012)ን ተከትሎ እየሰራ መሆኑ ተረጋግጠው በEID,HIV viral load,Genexpert እና TB culture ላይ ከኢትዮጵያ አክሬድተሽን አገልግሎት የአክሬድተሽን ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተገኘው እውቅና የተሰማውን ደስታ ይገልጻል !! የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነሐሴ 15/2017 ዓ/ም ሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡…