ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛ የኢድ አል-ዓደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤
ኢድ ሙባረክ!
በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና የአብሮነት እንዲሆንላችሁ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ይመኛል።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ግንቦት 19/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ
ለተጨማሪ መረጃዎች:
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: sphi.gov.et/emergency
Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173
Telegram: https://t.me/c/1865772308/1
Email:- admin@sphi.gov.et
See less






