አንዘናጋ!
የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ሙሉ በሙሉ በጤና ሚኒስቴር ጠፍቷል ተብሎ እስካልታወጀ ድረስ አሁንም አንዘናጋ! #MarburgVirus የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 13/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.



ሀዋሳ፤ ታህሳስ 9/2018 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ለሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ለብልፅግና ፓርቲ አባላት “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እመርታ!” በሚል መሪ ሀሳብ ለሁለት ተከታታይ ቀናት የሚሰጥ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት በሚቆየዉ ስልጠና ፣ በመሪ-ቃሉ ውስጥ የተካተቱትን ርዕሰ-ጉዳዮች በሰፊው የሚዳስስ እንደሆነ ከመድረኩ ተገልጿል ። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት…

ታህሳስ 7/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 16/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

_____________ መድረኩ የተዘጋጀው በማርበርግ በሽታ ዙሪያ አሁን ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ እና የሃማኖት ተቋማት እንዴት በሽታውን መከላከል እንደሚቻል ግንዛቤን ለማሳደግ ታስቦ የተዘጋጀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የገለጹ ሲሆን፤ ለታማሚዎች በመጸለይ እንዲሁም ታክመው የዳኑ ሰዎች ወደ ማህበረሰቡ እንዲቀላቀሉ ድጋፍ እንዲያደርጉም መልአክት አስታልፈዋል፡፡ በተጨማሪም የተሳሳተ መረጃን ለማጥራት የሃይማኖት ተቋማት ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን አክለዋል፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት…

ታህሳስ 6/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 15/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Sidama Public Health Institute Communication Affairs

ታህሳስ 5/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 14/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

************ ፖሊዮ/የልጅነት ልምሻ በፖሊዮ ቫይረስ አማካይነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በአብዛኛው ልጆችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ፡፡ ቫይረሱ ለዕድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት የሚያጋልጥ እና አልፎ ተርፎም በሰዓታት ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል ነዉ። የፖሊዮ ኢንፌክሽን ዓይነቶች ምንም ዓይነት ምልክት የማያሳይ (Asymptomatic) በፖሊዮ ቫይረስ ከተያዙ ሰዎች 90-95% የሚሆኑት ምንም ዓይነት የሚታይ ምልክት አያሳዩም። ነገር ግን ቫይረሱን ማሰራጨት እና ሌሎችን…

ታህሳስ 4/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 13/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

እያንዳንዱ ልጅ ከፖሊዮ ነጻ ህይወት የመኖር መብት አለው! በመደበኛ እንዲሁም በእያንዳንዱ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻዎች ወቅት ታላሚ የተደረጉ ህጻናትን በማስከተብ ለማህበረሰብ በሽታ የመከላከል አቅም እንሁን። #polio የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 04/2017 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/