
Similar Posts

በክልሉ በሚገኙ የጤና ተቋማት ላቦራቶሪዎች ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ እየሰራ መሆኑን ኢንስቲትዩቱ ገለፀ፤
Byadminየሲ/ብ/ክ/መ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች በኤም ፖክሰ(M.pox) በሽታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ። በዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ላቦራቶሪ ዳ/ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ ስሆን በክልሉ በሚገኙ የጤና ተቋማት ላቦራቶሪዎች ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲሰጡ እየሰራ መሆኑን ገልጾ ሁሉም የጤና ተቋማት ለወረርሽኝ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ ናሙና አያያዝ እና ጥራቱን የጠበቀ የምርመራ ውጤት የአንበሳን ድርሻ ይይዛል…

በሲዳማ ክልል ጤና ተቋማት የሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት ጥራታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ገለጸ::
Byadminበሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይረክቶሬት የሰባት ወር የስራ አፈጻጸም ገምግሞአል :: በዕለቱ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይረክተር የሆኑት አቶ ኡጋሞ ሀናጋ በ ክልላችን ያሉ ጤና ተቋማት የሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት ጥራታቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ መምጣቱን ገልጸው አሁንም በየደረጃ ያሉ ተቋማት የተገኙ ስኬቶችን ለመፈጸም ቁርጠኛ(committed) መሆን እንደሚያስፈልግ አጽንዮት ሰጥተዋል። የሰባት ወር ሪፖርት በላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 15/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 25/ 2025 የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም ሐዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: https://sphi.gov.et/

በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የካንሰር ህክምና ማዕከል ተመረቀ
Byadminበሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው የካንሰር ህክምና ማዕከልን ጨምሮ ሌሎች የህክምና አገልግሎቶች መስጫ ማዕከላት ተመረቁ ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ፣ የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር በየነ በራሳ እንዲሁም የሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት አያኖ በራሳ (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ማዕከሉ በዛሬው እለት ተመርቋል። የካንሰር ጨረራ ህክምና ማዕከል ፤…

ወባን በጋራ እንከላከል!!
Byadminየመኖርያ ቤትዎና አካባቢዎ የሚገኙ ውሀ የሚያቁሩ ቦታዎችን በማዳፈንና በማፋስስ፤ እንድሁም ውሀ ሊያቁሩ የሚችሉ የወዳደቁ ቁሳቁሶችን እንደ መኪና ጎማ፣የሽክላ፣የጠርሙስ ስብርባርዎች እና ጣሳዎችን በማስወገድ የወባ በሽታን እንከላከል ። ለተጨማር መረጃ 7794 በነጻ ይደውሉ!! የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት

የብልጽግና ፓርቲ ስልጠና እንደቀጠለ ይገኛል።
Byadmin“የህልም ጉልበት ለእምርታዊ እድገት”በሚል መሪ ሀሳብ በሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ፐብሊክ ሰርቫንት አባላት የሚሰጠው የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ቀጥሎ ውሏል። ሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዳር 03/2017 ዓ.ም ሀዋሳ
