
Similar Posts

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ኢንስቲትዩት አደረጃጀት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረገ።
Byadminከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በክልላቸው የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማደራጀት በዛሬው ዕለት ወደ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በመምጣት ተሞክሮ የመቅሰምና የስራ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል ። የልምድ ልውውጥ ቡድን አባላት በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉትን የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዐት ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማዕከልን፤ እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የሕብረተሰብ ጤና…

ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ መንስኤዎች መጠንን ለማወቅ የተካሄደው አገር አቀፍ የጥናት ውጤት ይፋ ሆነ
Byadminየኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስርዓተ ጤና ምርምር ዳይሬክቶሬት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች አጋላጭ የመንስኤዎች መጠንን የሚያሳይ አገር አቀፍ የጥናት ውጤት ጥር 15/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ አደረገ፡፡ የአውደ ጥናቱ ዋና አላማ ለጤና ሚኒስቴር፤ ለክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች እንዲሁም ለባለድርሻ አካላት የጥናቱን ውጤት…

በመደበኛው ክትባት ተደራሽ ያልሆኑ ህፃናትን በማካካሻ ፕሮግራም መከተብ ተችሏል
Byadmin________ ሀገር አቀፍ የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት መከላከል የሚቻሉ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ የ9ወራት የአፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል። በክትባት ተደራሽነት ዙሪያ በርካታ ስራዎች የተሰሩና አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡ ቢሆንም ለመድረስ አስቸጋሪ በሆኑ አካባቢዎች አሁንም ክትባት ያልጀመሩ ሕፃናት አሉ ያሉት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የተገኙ ስኬቶችና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተመለከተ የመፍትሔ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡ አሳስበዋል። ባለፉት ዓመታት የአፍሪካ…

መልካም የእናቶች ቀን!
Byadminየእናት ጤና የማህበረሰብ፣ የሀገር ጤና! #MothersDay የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 02/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency See less

የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ከክልል ቢሮዎች በተደረገው የሥራ አፈጻጸም ውድድር ሁለተኛ በመሆን ከክልሉ ፕረዚዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የዋንጫና ዕውቅና ተሸላሚ ሆነ።
Byadminይህ ውጤት እንድመጣ ተቋሙን በእውቀት በመምራት በሳል አመራር ሰጪነት ትልቅ ሚና የተጫወቱ የኢንስቲቱት ዳይረክተር ጀኔራል ክቡር ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ እና የኢንስቲቱት አመራርና የማኔጅመንት አባላት ፤ ባለሙያዎች ፤ አጋር አካላት ፤ ከክልል እስከ ታችኛው መዋቅር ሀላፊነታቸውን በብስሌት የተወጡ ሁሉም የባለድርሻ አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እንፈልጋለን ። ሲዳማ ክልል ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት የህዝብ ግንኙነት ዳይረክቶሬት ጳጉሜ…

በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የክልሉ ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ጣቢያ (Emergency Operation Center) ወረርሽኙ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ እስከአሁን ድረስ የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
Byadminየአፈጻጸም ግምገማው መድረክ ተሳታፊዎች ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፣ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፣ ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት እና ከተለያዩ ተቋማት የተወከሉ አጋር ድርጅቶች ሲሆኑ ፧ በክልሉ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረሰ በሽታ ለመከላከልና ለመቆጣጠር በየዕለቱ የተተገበሩ ተግባራት ሪፖርት በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በዝርዝር ከቀረበ በኋላ ሰፊ ውይይት ተደርጓል ። በመድረኩ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ…
