
Similar Posts


በማንኛውም የዕድሜ ክልል ውሰጥ የሚገኙ ሰዎች ሰዉነትን ያዳረሰ ሸፍታ እና ከፍተኛ የሆነ ትኩሳት በተጨማርም ሳል ወይም የንፍጥ መዝረብረብ ወይም የዓይን ህመም (መቅላት) ሲኖር የኩፍኝ በሸታ ሊሆን ሰለሚችል ፈጥነው ወደ ጤና ተቋም በመሄድ አስፈላጊውን ህክምና ያግኙ።
Byadminለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደውሉ!! በሲዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት

ራስዎን እና ቤተሰብዎን ከጉንፋን መሰል በሽታዎች ይከላከሉ!!
Byadmin• እጅዎን በውሃና በሳሙና ይታጠቡ ወይም በሳኒታይዘር ያጽዱ • ማስክ ያድርጉ • በቂ የአየር ዝውውር እንዲኖር መስኮቶችን ይክፈቱ • የሕመም ምልክት ከተከሰተ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ • ፈሳሽ ይውሰዱ፤ በቂ ዕረፍትም ያድርጉ የዛሬ ጥንቃቄዎ ለነገ ጤናዎ!! ለተጨማሪ መረጃ 8335 ነፃ የስልክ መስመር ይደውሉ የኢትዮጵያ የሕብረሰተብ ጤና ኢንስትቲዩት

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የወባ መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የሚደረግ የህዝብ ንቅናቄ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
Byadminየሲዳማ ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ፤ ሐምሌ 15/2016 ዓ.ም በሀገርቱ ከተፈጠረው የአየር ንብረት መዛባት ጋር በተያያዘ በክልላችንም በአንዳንድ አከባቢዎች የወባ በሽታ ጫና እየተፈጠረ ስለሚገኝ የመከላከሉን ስራ ከወራት በፍት ተጀምሮ በትኩረት እየተሰራ ይገኛል። በዚሁ መሠረት በዛሬው ዕለትም በሰሜናዊ ሲዳማ ዞን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ ውኃን ያቆሩ ቦታዎችን የማፋሰስና የማዳፈን (የአከባቢ ቁጥጥር ) ሥራ በሕዝብ ንቅናቄ ተደርጓል። በህዝብ ንቅናቄ ላይ…

በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ
Byadminበማጠናቀቅ የማጠቃለያ ግብረ መልስ ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሕዳር 14 /2018 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በሲዳማ ክልል በጤናው ዘርፍ በማካሄድ ላይ የነበረውን የመስክ ምልከታ በማጠናቀቅ ፤የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ክብርት ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በተገኙበት የማጠቃለያ ግብረ መልስ ሰጥቷል ። የቋሚ…

ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጡ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ስልጠና ተጀምሯል።
Byadminየኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ በሀዋሳ ከተማ ለ100 ሁለገብ ባለሙያዎች የአንድ ወር ስልጠና ከፈቱ። ስልጠናው በ24 – 48 ሰአታት ውስጥ በድንገተኛ አደጋዎች ለመሰማራት ዝግጁ የሆኑ በደንብ የሰለጠኑ፣ የታጠቁ፣ ቀልጣፋ እና ተለዋዋጭ ባለሙያዎችን ዝርዝር በማዘጋጀት ለጤና ድንገተኛ አደጋዎች ምላሽ ለመስጠት ምላሽ ሰጪ ቡድኖችን ማጠናከር እና መጠቀም ላይ ያተኩራል። ስልጠናው የኢፒአይአይ ከጤና ጥበቃ…
