
Similar Posts

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminታህሳስ 5/ 2018 Marburg Virus Disease Daily update Ethiopia December 14/ 2025 Ministry of Health,Ethiopia Ethiopian Public Health Institute

ራሰዎንና ቤተሰብዎን ከወባ በሸታ ለመከላከል ሁልጊዜ የመኝታ አጎበርን በአግባቡ ይጠቀሙ!!
Byadminየአጎበር እጥረት ቢያጋጥምዎ ቅድሚያ ለህጻናት ፣ለነፍሰጡር እናቶችና ለአረጋውያን ይሰጡ!! ለበለጠ መረጃ በነፃ የሰልክ መሰመር 7794 ይደዉሉ!! በሰዳማ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት!!

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለተለያዩ መንግስታዊ ስራ ጉዳዮች ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው !
Byadminበዛሬው ዕለት የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ለተለያዩ መንግስታዊ ስራ ጉዳዮች ወደ ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሲደርሱ በክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ እና በቢሮው ማኔጅመንት በሀዋሳ አውሮፕላን ጣቢያ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸዋል :: የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ክብርት ሚኒስትሯን እንኳን ደህና መጡ በማለት አቀባበል ካደረጉ በኋላ በክልሉ መልካም የቆይታ…
የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ የ2018 በጀት ዓመት የጤና ዘርፉን አፈጻጸም ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል።
Byadminየሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ፋንታዬ ከበደ የሚመሩት የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎችና አመራሮች ቡድን፣ በ2018 በጀት ዓመት በጤና ዘርፉ የተከናወኑ ሥራዎችንና የአፈጻጸም ውጤቶችን በተጨባጭ ለመገምገም የመስክ ጉብኝት ጀምረዋል። የጉብኝቱ መነሻ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን በአለታ ወንዶ ወረዳ የሚገኘው የቤለስቶ ጤና ጣቢያ ሲሆን፣ በጤና ጣቢያው ውስጥ የተደራጁ የህክምና…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የወባ በሽታን ለመቆጣጠርና ለማጥፋት የሚሰሩ ስራዎችን አስመልክቶ ከተለያዩ የአሜርካ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ሳይንቲስቶች ጋር ውይይት አደረገ፡፡
Byadminበወባ በሽታ ምርምር ዙሪያ የምርምር እቅድ ነድፈው ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር አብረው ሲሰሩ የነበሩትን የምርምር ስራዎች ለመገምገም ከሶስት የአሜሪካ ዩንቬርሲቲዎች (University of North Carolina, Brown University እና Notre Dame University) የተውጣጡ ስድስት ከፍተኛ የምርምር ልኡካን ቡድን ከኢንቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ከኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን የወባ…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ ተጀመረ።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 15/ 2018ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኩፍኝ ላቦራቶሪ ምርመራ በይፋ መጀመሩ ተገልጿል ። ይህም በክልሉ እና በአጎራባች ክልሎች ለሚከሰቱ ወረርሽኞች ፈጣንና ተደራሽ የሆነ የላቦራቶሪ ምላሽ ለመስጠት የሚያስችል ጉልህ እመርታ መሆኑ ተጠቁሟል። ኢንስቲትዩቱ በተለያዩ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎችና ወረርሽኞች ላይ ውጤታማ ምላሽ ለመስጠት የላቦራቶሪ አቅሙን በዘመናዊ መሳሪያዎችና በሰው ኃይል እያጠናከረ…
