
Similar Posts

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ዕለታዊ ሁኔታ
Byadminህዳር 11/ 2018 በተጨማሪም ሶስቱ በህክምና ላይ ያሉ ታማሚዎች ከዚህ በፊት ከተገለፀው ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጂንካ ከተማ በለይቶ ማቆያ የነበሩ ሲሆኑ በተመሳሳይ ቦታም የህክምና ክትትላቸውን እያደረጉ ይገኛሉ። Marburg Virus Disease Daily Update Ethiopia November 20/ 2025 #MarburgVirus Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VAB

የሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓመታዊ የጥናትና ምርምር ጉባኤ (Annual Research Dissemination workshop) አካሄደ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዘያ 09/2017 ዓ.ም በዕለቱ እንኳን ደህና መጥታችሁ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ዶ/ር ዳመነ ዳባልቄ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ካስተላለፉ በኃላ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና እና ጤና ነክ ችግሮች ላይ ጥናትና ምርምር በማድረግ የሕብረተሰቡ ጤና እንዲሻሻል ተቋሙ ሀላፊነቱን በሚገባ እየተወጣ እንደሚገኝ ገልጸዋል ፡፡ የሲዳማ ክልል ጤና…

በሲዳማ ብ/ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ March-8 ቀን ተከበረ!
Byadminበዓለም ለ113 ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ ”የሴቶችን አቅም በማጎልበት የጤና ልማትን እናፋጥን ” በሚል መሪ ቃል የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ፣ የጤና ቢሮና የተጠሪ ተቋማት ማኔጅመንትና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በመድረኩ ላይ የጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን በንግግራቸው የሴቶች ሁሌንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሁሉም በትኩረት…

በሲዳማ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው 10ኛው የድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ፎረም ተሳታፊዎች ከውይይቱ ጎን ለጎን በክልሉ ውስጥ የተሰሩ ለተሞክሮ የሚሆኑ ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
Byadminከተጎበኙት ተቋማት መካከል በሀዋሳ ከተማ የሚገኘው የሚሊኒየም ጤ/አ/ጣቢያ የጤናና ጤና ነክ ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥራ እየተመራ ያለበትን አሠራር ፣ በኢንስቲትዩቱ የድጂታል ላይብራሪ እና በመስሪያ ቤቱ ህንጻ ላይ እየተተገበረ የሚገኘው የጽዱ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት ይገኙበታል። ከ20 በላይ የሚሆኑ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላትን እና ሌሎች ከየክልል ቢሮዎች እንዲሁም ከፌደራል መ/ቤቶች የተወጣጡ ተሳታፊዎችን ያካተተው ጉብኝት ላይ የነበሩ እንግዶች…


ዛሬ በሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልላዊ ጤና መረጃ አስተዳደርና ቅመራ ማዕከል በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት ተካሂዷል፡፡
Byadminዛሬ 28/05/2016 ዓ.ም በሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና ዳይሮክቶሬት በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጤና መረጃ ዘመቻና ትግበራ ላይ የተዘጋጀ አውደ ጥናት (Data campaign and implementation workshop) ተካሂዷል::የዕለቱን መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዳይሬክተር አቶ ሙንጣሻ ብርሃኑ ናቸው፡፡ የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና…
