
Similar Posts
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ100ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩውን ሊያከብር ነው፡፡
Byadmin————————— በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ የሕብተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳየሬክተር ዶ/ር መሳይ ኃይሉ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ፣ ዶ/ር ሳሮ አብደላ እና ዶ/ር መልካሙ አብቴ በጋራ በመሆን ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች እና ለሚዲያ አካላት ኢንስቲትዩቱ የተመሰረተበትን መቶኛ ዓመት የአልማዝ እዮቤልዩ በዓል ከመጪው ሐምሌ 9 እስከ 11/2018 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር አስታውቀዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር…

በሲዳማ ክልል ባለፉት ዓመታት የጤና ተቋማትን ተደራሽ ለማድረግ በርካታ ስራዎች ተከናውኗል፦
Byadminየሲዳማ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ፣ሚያዝያ 20/2017 ዓ.ም በክልሉ የጤና ተቋማትን ተደራሽነት ለማረጋገጥ በተሰራዉ ስራ ከክልል ምስረታ በፊት 16 ሆስፒታሎች ከነበሩበት በአሁኑ ጊዜ ወደ 21 ከፍ ማድረግ ተችሏል። በአሁኑ ሰዓት በክልሉ 1 ኮንፕሬንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን ጨምሮ 7 አጠቃላይ ሆስፒታሎች እና 14 የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች በድምሩ 22 ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ…

የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የጂኖሚክ ምርምር አቅም ለማሳደግ ስትራቴጂካዊ የግብዓት ርክክብ አደረገ
Byadmin——————————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሀገሪቱን የጤና ደህንነትና የወረርሽኝ መከላከል አቅም በምርምር ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር ያለመ ስትራቴጂካዊ የምክክርና የግብዓት ርክክብ መድረክ ከክልል አቻ ተቋማት ጋር አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸዉ ቶሌራ እና የተላለፊ በሽታዎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ዶ/ር ገመቹ ታዳሰ የጀኖሚክስ እድገትን አስመልክቶ ሰፊ ማብራርያ አድርገዋል፡፡ በመድረኩ ከኦሮሚያ፣ ከአማራ፣ ከሲዳማ እና…

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው የመሬት ናዳ ሳቢያ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን ከ8 ሚሊዮን በላይ የብር እና ቁሳቁስ የሰብአዊ ድጋፍ አደረገ ፡፡
Byadminበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፤ በጎፋ ዞን፤ በገዜ ጎፋ ወረዳ ፣ ኬንቾ ሻቻ ጎዝድ ቀበሌ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ ለተጎዱ ወገኖቻችን ከሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የተላከውን የመጀመሪያ ዙር የሰብአዊ ድጋፍ ቁሳቁስ ፣ መድኃኒት እና የድንገተኛ ህክምና ቡድን ( Emergency Management team ) ያካተተ የድጋፍ ቡድን ወደ ስፍራው ደርሰዋል ። በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር…

የAVoHC-SURGE ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጉብኝት ማድረጋቸው ተገለጸ።
Byadminየሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ከሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የተወጣጡ የ4ኛ ዙር የአፍሪካ በጎ ፈቃደኞች የጤና ኮርፕስ (AVoHC-SURGE) ስልጠና ተሳታፊዎች በሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የስራ ጉብኝት አደረጉ። የጉብኝቱ ዋና ዓላማ በኢንስቲትዩቱ የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችና የወረርሽኞች ምላሽ መስጫና ማስተባበሪያ ማዕከል (PHEOC) እየተከናወኑ…

የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ምንነት፣ መተላለፊያ መንገዶችና መከላከያ ዘዴዎች
Byadmin#MarburgVirus
