
Similar Posts

የኢትዮጰያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከልነት ለአፍሪካ አገራትም ምሳሌ እየሆነ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ ———————————–
Byadminየጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተገኙበት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ቁጥጥር ማዕከል በአፍሪካ የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየተካሄደ ያለው የሰራ እንቅስቃሴ እና መሰረታዊ የዲጂታላይዜሽን ስልታዊ እስትራቴጂ ተግባራዊነት ውጤታማ መሆኑን የካቲት 17/2018 ዓ.ም ይፋ አደረገ፡፡ ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር የፕሮግራሙን መክፈቻ ንግግር ሲያደርጉ እንደገለጹት ይህ የልሕቀት ማዕከል…

የፖሊዮ ክትባቱ እየተሰጠ የቆልማማ እግር (clubfoot) ችግር ያለባቸው ልጆች ልየታም ይካሄዳል። ስለሆነም ይህ ችግር ያለባቸው ልጆች በቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ካሉ ለጤና ባለሙያዎች በማሳየት ያስመዝግቡ።የቆልማማ እግር (Clubfoot) ችግር ያለባቸዉን ልጆችን በማስመዝገብ ወደ ህክምና እንዲሄዱ በማድረግ ከእድሜ ልክ አካል ጉዳተኝነት እንታደጋቸው!!!!
Byadminየሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

በአፍሪካ ስለተከሰተው ኢቦላ ቫይረስ በሽታ እና በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች
Byadminግንቦት 17 ፣ 2018 ዓ.ም #Ebola የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በግንቦት 09 ፣ 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ (DRC) እና በዩጋንዳ በቡንዲቡግዮ (Bundibugio) ቫይረስ ዝርያ የሚመጣ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ መከሰቱን ያሳወቀ ሲሆን እስከ ትላንት ግንቦት 16፣ 2018 ድረስ በእነዚሁ ሀገራት በአጠቃላይ ከ101 በላይ የሚሆኑ በላቦራቶሪ የተረጋገጡ ታማሚዎች እና ከ900 በላይ ንክኪ ያላቸው…

በ7ኛው ዙር የጤና አመራርነት ኢንኩቤሽን ፕሮግራም 57 ሰልጣኞች ተመረቁ
Byadminስልጠናውን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከእርዳታ ተላቀን ወደ ተሻለ የእድገት ደረጃ ለመድረስ ቁርጠኛ የሆነ አመራርን አስፈላጊነት አጽኖት ሰጥተዋል፡፡ በጤናው ዘርፍም ቢሆን ነገን ለመቀየር ብቃት ያለው አመራር ለመፍጠር የፕሮግራሙን አስፈላጊነት ገልጸዋል፡፡ ፕሮግራሙ በተለይ ለሴቶች ትኩረት በመስጠት በዚህኛው ዙር አብላጫውን ድርሻ እንዲይዙ መደረጉን የተናገሩት ዶ/ር መቅደስ፤ ተመራቂዎች ግንባር ቀደም…

የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ በአቶ ዳንኤል ዳምጤው የሚመራ ቡድን ከሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አድርጓል።
Byadminየሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጄነራል ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ከአዲስ አበባ ለመጡ ልዑካን ቡድን አባላት መልዕክት ከአስተላለፉ በኃላ በአጠቃላይ በኢንስቲትዩቱ ደረጃ የተሰሩ ሥራዎች ላይ ገለጻ ተደርጓል። በመቀጠልም እንግዶቹ በተቋሙ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች አማካኝነት የሥራ ምልከታና ልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በተጨማሪም የልዑካን ቡድን አባላት፤ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ፣ የጤና መረጃ አስተዳደር ቅመራና ትንተና፣ የሕብረተሰብ ጤና…

