እንኳን ደስ አለን!
ኢንስቲትዩታችን በሚሰጠው የላቦራቶሪ አገልግሎት የአለም አቀፍ ስታንዳርድ(ISO 15189:2022) ማስቀጠሉ ተረጋግጦ የአክሬዲተሽን ሰርተፍኬት ከኢትዮጵያ አክሬዲተሽን አገልግሎት ተበርክቶልናል።
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ግንቦት 09/2018 ዓ/ም
ሀዋሳ
ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት:
ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794
Web site: sphi.gov.et/emergency
See less






