
Similar Posts

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ቃል ለ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ በክልል ደረጃ የብልፅግና ፓርቲ የ“ምረጡኝ” ቅስቀሳ በሀዋሳ ከተማ የአለማቀፍ እስታዲየም የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት አመራሮችና አባላት በነቂስ ወጥተው ድጋፋቸውን አሳይቷል ።
Byadmin#የምርጫ_ምልክታችን_የስንዴ_ነዶ_ነው #ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት_ሀገር #ብልፅግናን_ይምረጡ የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 18/2018 ዓ/ም ሀዋሳ ለተጨማሪ መረጃዎች የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት: ነፃ የስልክ መስመር፡ 7794 Web site: sphi.gov.et/emergency Facebook: https://web.facebook.com/profile.php?id=100083576610173 Telegram: https://t.me/c/1865772308/1 Email:- admin@sphi.gov.et See less

አንድም ህጻን በፖሊዮ በሽታ እንዳይያዝ ሁሉም የራሱን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ
Byadmin———————– የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ ህዳር 29/2018 ዓ.ም በአዳማ ከተማ አካሄደ፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ዋና ዓላማ አሁናዊ የፖሊዮ ስርጭት እንደ ሀገር ምን እንደሚመስል ግንዛቤ ለመፍጠር ፣ ከታህሳስ 3 እስከ 6/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው ሁገር አቀፍ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የሚከናወኑ ተግባራት ላይ…

በሲዳማ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች ስልጠና መሰጠቱ ተገለጸ፡፡
Byadminየሲዳማ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰኔ16/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታትና የላቦራቶሪ ምርመራ ጥራትን ለማሻሻል ለላቦራቶሪ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ። የሲዳማ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ እንደገለጹት፦ ስልጠናው ባለሙያዎች ጥራቱን የጠበቀና ትክክለኛ የላቦራቶሪ ምርመራ በማከናወን የህብረተሰቡን ጤና አገልግሎት እንዲያሻሽሉ ያለመ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ የወባ…

Today, the Sidama Public Health Institute (SPHI) hosted a research workshop
ByadminToday, the Sidama Public Health Institute (SPHI) hosted a research workshop focused on strengthening evidence-based health interventions across the region. In his opening remarks, SPHI Director General Dr. Damene Debalke emphasized that scientific research and data-driven evidence are vital for driving progress and improving healthcare performance. The session featured presentations on completed research alongside upcoming…

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በክልሉ ደረጃ ወሳኝ የሆነ ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ወደ አንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት፣በመቀመር፣ በመተንተን እና በማስተዳደር ተመራማሪዎችና ውሳኔ ሰጪ አካላት እንዲጠቀሙበት እና መረጃዎችን ለመለዋወጥ የሚያስችል ክልላዊ የጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አስተዳደር ማዕከል ”Regional Data Management Center for Health(RDMC)” ስፍ ስራዎች እንደተስራ ተጠቆመ ።
Byadminየሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬትታህሳስ 25/2017 ዓ.ም የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች የካይዘን ፍልስፍና እና ጤና እና ጤና ነክ መረጃዎችን በአንድ ቋት በመሰብሰብ፣ በማደራጀት እና በመተንተን ውሳኔ ሰጭ አካላት እንዲጠቀሙበት ለማስቻል ዙርያ ስልጠና ተሰጠ። የሲዳማ ሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት በጤናው ዘርፍ የመረጃ ስርዓትን…

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ኢንስቲትዩት አደረጃጀት ዙሪያ የልምድ ልውውጥ አደረገ።
Byadminከተለያዩ የስራ ክፍሎች የተወጣጡ የኦሮሚያ ጤና ቢሮ ዳይሬክተሮች እና ባለሙያዎች በክልላቸው የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት ለማደራጀት በዛሬው ዕለት ወደ ሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት በመምጣት ተሞክሮ የመቅሰምና የስራ ልምድ ልውውጥ አድርገዋል ። የልምድ ልውውጥ ቡድን አባላት በኢንስቲትዩቱ እየተተገበሩ ያሉትን የጤና መረጃ አያያዝ ሥርዐት ፣ የነፃ ስልክ ጥሪ ማዕከልን፤ እንዲሁም የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ፣ የሕብረተሰብ ጤና…
