በወቅታዊ የጤና አገልግሎት ዙሪያ መረጃ ስለመስጠት
ግንቦት 07፣2017 ዓ.ም
_________
Get the latest public health alerts and emergency updates from Sidama Public Health Institute.

ግንቦት 07፣2017 ዓ.ም
_________

የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትየካቲት 13/2017ዓ/ምሀዋሳ ተጨማሪ መረጃዎችን የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትነፃ የስልክ መስመር፡ 7794Web site:https://sphi.gov.et

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ባካሄደው 6ኛ ምርጫ ዙር 4ኛ የስራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ቢሮአችን በክልሉ ካሉት ቢሮዎች ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም 2ኛ በመውጣት ከክልሉ ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ ልዩ ሽልማት ተቀብሏል። ሽልማቱ በቀጣይም የተሻለ ለመስራት የሚያግዝና የሚያበረታታ ነው። ቢሮው ለዚህ ስኬት እንዲበቃ በከፍተኛ ወኔ እና ሞራል የሚጠበቅባችሁን ድርሻችሁን የተወጣችሁና እየተወጣችሁ የሚትገኙ…

***** Society, November 03, 2018 M.D Goboomu deer kinawino poliyote kitiwate gado Hawasi Quchumira jealousy. The Amanyo of IFDRE is healed, Minister Dr. Meqides Dabbit, Sidamu Qoqowi 2ki President Rosu Bureo Soreesi Kalaa Beyene Barasihu, IFDRE has been healed, Qara Institute Directorate Dr. Mesay Hailuhu, Qqowu, Bureau of Sorete Dr. Selamawit Mengeshitinna woloohit all of…

የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሚያዚያ 06/2018 ዓ.ም በኮንፈረንሱ መድረክ ላይ የተገኙት የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዳመነ ደባልቄ ባስተላለፉት መልዕክት ጠንካራ ሀገር ለመገንባትና የተጀመረውን ፈጣን ልማት ለማስቀጠልና ለማሳለጥ በሚደረገው ሁለንተናዊ ጥረት የአባላት ሚና የጎላ መሆኑን ገልፀዋል። እንደ ክልል ኢንስቲትዩቱ የህዝቡን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉ የሕብረተሰብ ጤና ስጋቶችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እየሰራ እንደሚገኝ…

በዕለቱ እንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያደረጉት የኢንስቲትዩቱ ምትክል ዋና ዳይሬክተር አቶ ኡጋሞ ሀናጋ ስሆን ኢንስቲትዩቱ ከተቋቋመባቸው ዓላማዎች መካከል በክልሉ ያለውን የጤና መረጃ በዘመናዊ መንገድ በመሰብሰብና በመተንተን ለውሳኔ ሰጪ አካላት ጥቅም ላይ እንዲውል ማድረግ መሆኑን ገልፀው ክልላዊ ጤና እና ጤና ነክ መረጃ ቅመራ፣ ትንተና እና አስተዳደር ማዕከል [Regional Data Management Center for Health(RDMS)] ተቋቁሞ ከዩኒቨርሲቲዎች፣ ከሴክተር…

በመድኃኒት አቅርቦት ስርዓት ዙሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ ያለው የበይነ መረብ ስብሰባ የኢፌዴሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ ባስተላለፉት ጥልቅ መልዕከት ተጀምሯል። ሚኒስትሯ በመልዕክታቸው በመድኃኒት አቅርቦት ስርዓት ዙሪያ በወጡ አዳዲስ ህጎች ፣መመሪያዎችና የአሠራር ለውጦች ላይ ሀገራዊ ውይይት ያስፈለገበትን ምክንያት ሲያብራሩ የህዝብን የጤና አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላትና በመድሀኒት አቅርቦት ላይ ያለውን ፍላጎት በበቂ…