በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት መሬት ተንሸራተዉ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ
የሲዳማ ሕብረተሰብ ጤና ኢንሰቲትዩት ፤ ሀምሌ 22/2016 ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ ግሽሬ፤ጉዱሞና ሆሞ ተብሎ የሚጠራ አከባቢ ትናንት በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት መሬት በመንሸራተቱ የ11 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የክልሉ መንግሥት ከዞን አስተዳደር ጋር በመሆን አደጋ ከደረሰ ስዓት አንስቶ ለዜጎች ተጨማሪ አደጋ ኢንዳያደርስ የማድረጉ ስራና ተጎጂዎች ህክምና እንዲያገኙ አድረጓል። የክልሉ መንግሥት…










