በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ መሠረታዊ ፓርቲ የ2016 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2017 ዕቅድ የፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው እለት እየተካሄደ ይገኛል።
የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ፤ ነሐሴ 22/2016 ዓ.ም በክልሉ ባለፉት ጊዜያት ከክልል ማዕከል ጀምሮ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ሲካሄድ የነበረው የ2016 ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ፈጻሚ ማዘጋጃ መድረክ በዛሬው ዕለት በክልሉ ጤና ቢሮ እና ለቢሮው ተጠሪ በሆኑ መ/ቤቶች ደረጃ የሚገኙ አባላትና ደጋፊ ፐብሊክ ሰርቫንት የውይይት መድረክ ተጀምሯል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የክቡር…










