የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒት የተላመዱ ተዋህስያን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የምክክር መድረክ ማካሄዱ ተገለጸ
የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ግንቦት 11/2018 ዓ.ም የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በመድኃኒት የተላመዱ ተዋህስያን መከላከልና መቆጣጠር ዙሪያ የምክክር መድረክ ማካሄዱን አስታውቋል ። በመድረኩ ላይ ጸረ ተዋህስያን መድሃኒቶችን በትክክል መጠቀም፣ መድሃኒቶችን የተላመዱ ተዋህስያንን በፍጥነት መለየት እና ተገቢ ህክምና መስጠት ላይ አጽንዖት ተሰጥቷል። የሲዳማ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላቦራቶሪ ዳይሬክተር አቶ አዳቶ አዴላ በመድረኩ ላይ…










