የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ ግምገማ ተጀመረ
በኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት የክትባት ፕሮግራም እና በክትባት የምንከላከላቸው በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ላይ ያተኮረ የዘጠኝ ወር የጋራ አፈፃፀም ግምግማ መድረክ መካሄድ ጀመረ። የግምገማ መድረኩ ሲጀመር የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዲኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ከአርባ አመታት በላይ ጠንካራ የክትባት ፕሮግራም እንደነበራት አስታውሰው፤ በነዚህ ክትባቶችም ማህበረሰቡን ከሞት መታደግ መቻሉንና በተለይ በልጆች ላይ…










