በሲዳማ ክልል የወባ በሽታ ስርጭትን ለመግታት ህዝባዊ ንቅናቄ ለመፍጠር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ
የሲዳማ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ ግንቦት 29/2018 ዓ.ም በሲዳማ ክልል እየታየ የመጣውን የወባ በሽታ ስርጭት በዘላቂነት ለመግታት፣ ለመቆጣጠርና የቅድመ መከላከል ሥራዎችን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ ተካሄደ:: ሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የጤና ፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፊ አቶ በላይነህ በቀለ በመልዕክታቸው የወባ በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በክልሉ ውስጥ በርካታ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሆኖም የአየር ንብረት…









